Duration 4:35

Nhatty Man - ባዶ - Karaoke - ናቲ ማን -Bado - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music 2020

12 531 watched
0
0
Published 26 Aug 2020

https://www.instagram.com/nhatty_man ቀኑ መሸ ጨላለመ ብሎ ተስፋ ቆርጦ ከደከመ ደስታውን ያራቀው ለታ ያኔ ነው ሰው የሚረታ በእድሜዬ አላየው ሐሳብን ትቶ ሁሉን ኣሳክቶ ውጥኑ ሰምሮ የኖረ ሰው በእድሜዬ አላየው ሐሳብን ትቶ ሁሉን ኣሳክቶ ውጥኑ ሰምሮ የኖረ ሰው በእኛ አልተጀመረም ባንቺ ባንተ ወይም በእኔ ህይወት ጠአመ ሁለት ፈሳሽ ወራጅ ሁሌ ቀና በይ ቀና በል ቀና ያለ ቀን ያልፋል ፅኑ ልብ ፋና ነው ድቅድቁን ይገፋል እኛ ከሌለን ባዶ አዎ ሁሉ ባዶ ዋናው ዋናው ዋናው (ዋናው) ዋናው ዋናው ዋናው (ዋናው) ዋናው ነገር ጤና መቆየት ነው ደጉ ባለው ወይም ባጣው ሰው አይደል መአረጉ ዋናው ነገር ሰላም የልብ ሙሉነት የሚያልፍ ቀን አይነግር የሰውን ማንነት ዋናው ነገር ጤና መቆየት ነው ደጉ ባለው ወይም ባጣው ሰው አይደል መአረጉ ዋናው ነገር ሰላም የልብ ሙሉነት የሚያልፍ ቀን አይነግር የሰውን ማንነት ዋናው ዋናው ዋናው እኛ ከሌለን ባዶ አዎ ሁሉ ባዶ

Category

Show more

Comments - 0